አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ከሀገር ቤት እስከ አሜሪካ

T Mitiku.png

Singer Teshome Mitku / Abstract illustration of black musical notes and symbols cascading down a white background. Credit: Getty Images / Te.Mitiku

አንጋፋው ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ፤ ገጣሚና ሙዚቃ ቀማሪም ነው። ከሙዚቃ ዓለም አዘላለቁ እስከ ስደት ሕይወቱ አንስቶ ያወጋል። (ዳግም የቀረበ)


አንኳሮች
  • የሙዚቃና ተሾመ ምትኩ ትውውቅ
  • ከፊደል ገበታ ወደ ምሽት ክለብ
  • ስደት - ከሀገር ቤት ወደ ስዊድን
  • የዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ በስደት
  • ከስዊድን ወደ ሀገረ አሜሪካ
ስፈጠር ጀምሮ ማለት ይቻላል፤ የሙዚቃ ፍቅር ውስጤ ነበርና - ያ ነው ወደ ሚዚቃው ዓለም ያስገባኝ።
ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ
የሙዚቃ ስልትን መጫወት የጀመርኩት በአሰፋ አባተ "ሸጊዬ ሸጊቱ" ነው።
ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ
የሙዚቃ ኑሮን የምተወው አይደለም። ተፈጥሮዬ ነው። አብሮኝ የተፈጠረ ነው።
ድምፃዊ ተሾመ ምትኩ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now