Watch FIFA World Cup 2026™

LIVE, FREE and EXCLUSIVE

"ሙስሊም ቅዱሳን የቅድስና ማዕረግ የሚያገኙት ከማኅበረሰቡ ነው፤ ከክርስትናው ይለያል።" አቶ ተሾመ ብርሃኑ ከማል

Harar Teshome.png

Teshome Berhanu Kemal (R). Credit: TB.Kemal

አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ።

Published

Updated

By Kassahun Negewo

Source: SBS

Share this with family and friends

አንጋፋ ጋዜጠኛ፣ ደራሲ፣ የእስልምና ጉዳዮች ተመራማሪና የታሪክ አጥኚ አቶ ተሾመ ከማል ብርሃኑ፤ በቅርቡ "Keepers of a Sacred Civilisation" በሚል ርዕስ ስለ ሙስሊም የሐረር ሴት ቅድስቶች ታሪክ አጣቅሰው የፃፉትን መጣጥፍ አስመልክተው ያስረዳሉ።

አንኳሮች

  • የሙስሊም ሴት ቅዱሳን ታሪካዊ መነሻ በሐረር
  • በእስልምና ሃይማኖት የቅድስና መመዘኛ ደረጃዎችና ስየማ
  • የሙሽሮች ቃል ኪዳን በቅዱሳን ፊት

Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now