የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብና የብዙኅን መገናኛ አውታሮች በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫና እያሳደሩ ያሉት ለምንድነው?17:45U.S. Secretary of State Antony Blinken. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ በዲከን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ አቶ አዳሙ ተፈራ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንትና አቶ አያሌው ሁንዴሳ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ የዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ጫናዎችን ለማሳደር የወደዱት ወይም ግድ የተሰኙባቸውን አስባቦች አስመልክቶ ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የዓለም አቀፍ ማኅበረሰብ ጫናዎችየዓለም አቀፍ ብዙኅን መገናኛ አውታር ዘገባዎችየጫናዎቹ አስባቦችShareLatest podcast episodes"የእኛ ዕድር ከዘርና ሃይማኖት ነፃ የሆነ ነው፤ ኑ ተደጋግፈን ማኅበራዊ ሕይወታችንን እናጎልበት፤ መልካም አዲስ ዓመት" የኢትዮ-አውስትራሊያ አንድነት መረዳጃ ዕድርየጥምር ዜግነት ጉዳይ በአጀንዳነት ለኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ቀረበ"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም