Fuel pump Dispenser close-up photo on Australian service station Source: iStockphoto / moisseyev/Getty Imagesበመላ አውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በነዋሪዎች በጀት ላይ ጫናዎችን አሳድሯል። ለአያሌ ሰዎችም የአጓጓዝ ሁኔታቸውን እንዲቀየሩ ግድ አሰኝቷል። እናም፤ የአዘቦታዊ አጓጓዝዎን ሳይቀይሩ የነዳጅ ወጪዎን ለመቀነስ ምን ማድረግ ይችላሉ? ለነዳጅ የሚውል ገንዘብዎን ለመቆጠብ ጥቂት ቀላል፣ ግብር ላይ ዋይ መንገዶችን እነሆን።
Published
By Sahil Makkar
Presented by Melissa Compagnoni
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
በመላ አውስትራሊያ የነዳጅ ዋጋ ጭማሪ በነዋሪዎች በጀት ላይ ጫናዎችን አሳድሯል። ለአያሌ ሰዎችም የአጓጓዝ ሁኔታቸውን እንዲቀየሩ ግድ አሰኝቷል። እናም፤ የአዘቦታዊ አጓጓዝዎን ሳይቀይሩ የነዳጅ ወጪዎን ለመቀነስ ምን ማድረግ ይችላሉ? ለነዳጅ የሚውል ገንዘብዎን ለመቆጠብ ጥቂት ቀላል፣ ግብር ላይ ዋይ መንገዶችን እነሆን።