ፀሎተ ፍትሐትዋ በሜልበርን ደብረ ሰላም መድኃኒዓለም ቤተክርስቲያን፤ የቀብር ሥነ ሥነ ሥርዓቷ Bull Cemetery ቅዳሜ መጋኒት 6 ቀን 2017 / ማርች 15 ቀን 2025 የሚካሔደውን የወ/ሮ ትዝታ ሰለሞን መስፍንን ሕልፈተ ሕይወት ተከትሎ ከሀገር ቤት እህቶችዋ፣ ከማኅበረሰብ አባላት የቅርብ ወዳጆቿና የኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር መሪ ጥልቅ ሐዘናቸውን ይገልጣሉ፤ ትውስታዎቻቸውንም ያጋራሉ።
አንኳሮች
- የቀብር ሥነ ሥርዓት
- ልገሳ
- የትዝታ እህቶች ትውስታ፣ መሪር ሐዘንና ምስጋና
- ማኅበረሰባዊ መልዕክት
Share





