አርቲስት ዮናስ ሙሉጌታ - የጸባዖት ሚዲያ ሥነ ጥበብ ማዕከል መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ አርቲስት ሄርሞን ጋሻው፣ አርቲስት ኤደን ሮማና አርቲስት ቤተልሔም፤ በኢትዮጵያውያን - አውስትራሊያን ወጣቶችና ወላጆች መካከል ስላሉ ቤተሰባዊና ማኅበረሰባዊ ጉዳዮች አንስተው ይናገራሉ።
አንኳሮች
- የሥነ ጥበብ ሚና
- አደንዛዥ ዕፅና አልኮሆል
- የቤት ውስጥ ጥቃትና የአዕምሮ ጤና
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Members of Sabaot Media & Arts Centre Source: Supplied
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends
አንኳሮች

