እድሜያቸው ከ 5 - 11 ላሉ ሕጻናት በመሰጠት ላይ ያለውን የኮቪድ-19 ክትባት አስመልክቶ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ አባላት ምን ይላሉ ?16:07Meron (L) Yonas (M) Asfaw (R) Source: Meron, Yonas, Asfawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (16.55MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ዮናስ ሙሉገታ የኢትዮጵያውያን ማህበረሰብ ማህበር በቪክቶሪያ አቃቤ ነዋይ ፤ ወ/ሮ ሜሮን ተስፋዮ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት በቪክቶሪያ የሚዲያ እና ኮምዩኒኬሽን ክፍል ሀላፊ እንዲሁም አቶ አስፋው ሳህሉ የፊውቸር ሶከር አካዳሚ አስልጣኝ የአውስትራሊያ መንግስት ለሕጻናት የኮቪድ-19 ክትባት እንዲሰጥ መፍቀዱ፤ እንደወላጅም እንደማህበረሰቡ ወኪልም አስፈላጊ አና ስንጠብቀው የነበረ ውሳኔ ነው ይላሉ ።አንኳሮችበቫይረስ ወቅት የወላጆች ስጋትክትባቱን ላይ ሊኖሩ የሚችሉ አሉታዊ ምላሾችየማህበረስብ መሪዎች ሚናShareLatest podcast episodes"የስኳር በሽታ ሕመምተኞች ከሌሎች ሰዎች በበለጠ ከ2 እስከ 5 እጥፍ በላይ ለልብ ድካም ተጋላጭነታቸው ከፍተኛ ነው" ጌታእንዳለ ዘለቀየባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲ የኑክሊየር ምሕንድስና ትምህርት በዘንድሮ የትምህርት ዘመን ሊጀመር ነው" እንኳን ለደመራ እና መስቀል በአል በሰላም አደረሳችሁ ። " - መጋቢ አእላፍ ቀሲስ በቃሉ ዳዊት"የኤሌክትሪክ መኪናዎች ወደ ኢትዮጵያ መግባት መሠረተ ልማትን ለመሥራት ያስገድዳል፤ ወደ ፈጠራ ይመራል። የኤሌክትሪክ ስኩተርና ብስክሌትም አሥፈላጊ ናቸው"ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ