የቪዥን ኢትዮጵያ 10ኛ ኮንፈረንስ ትኩረተ አጀንዳዎችና ኢትዮጵያ

DR Senait Dereje Senay (L) and Prof Getachew Begashaw (R) Source: Supplied
ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው የቪዥን ኢትዮጵያ ፕሬዚደንት፣ በሃርፐር ዩኒቨርሲቲ የምጣኔ ሃብት ፕሮፌሰርና ዶ/ር ሰናይት ደረጀ ሰናይ በሚኔሶታ ዩኒቨርሲቲ የባዮሴኩሪቲ ረዳት ፕሮፌሰር፤ በ10ኛው የቪዥን ኢትዮጵያ የውይይት መድረክ ላይ ዐቢይ የመወያያ አጀንዳዎች ስለነበሩት ሕገ መንግሥታዊ ማሻሻያ፣ የጎሣ ፈዴራሊዝም፣ የወሰን ውዝግብና ወደ ዲሞክራሲ ሽግግር ዕሳቤ ፋይዳዎችን አስመልክተው ያስረዳሉ፡፡
Share