በዓላትን የቅርብ ሩቅ ሆኖ ማክበር

Xmas zoom call Source: Getty Images
በ2020 ዓለምን እየፈተነ ባለው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ሳቢያ የማኅበራዊ ርቀት ድንጋጌዎችና የጉዞ ገደቦች ተደራርበው የቤተሰብ፣ ባሕላዊና ሃይማኖታዊ ሥነ ሥርዓቶችን እንደልብ ለማካሄድ አዋኪ ሆኗል። አውስትራሊያ ውስጥ የተጣሉ ገደቦች መላላትን ተከትሎ ገሚሶች ከዘመድ አዝማዶች ጋር ዳግም በአካል ለመገናኘት በጉጉት ሲጠባበቁ፤ ሌሎች አዳዲስ አማራጭ ብልሃቶችን ነድፈዋል።
Share