Source: Getty Imagesክረምቱ እየተቃረበ ነው። የሕክምና ባለሙያዎችም በእንፍሉዌንዛና ኮሮናቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የሕብረተሰብ ጤና ግልላግሎቱን ሊያጨናንቁት ይችሉ ይሆናል በሚል የይሆናል ዕሳቤ ከወዲሁ ራሳቸውን እያዘጋጁ ነው። በግለሰብ ደረጃ የራስንና የማኅበረሰብን ጤና ለመጠበቅ ቢያንስ የእንፍሉዌንዛውን ጥቃት ክትባት በመከተብ ለመቋቋም ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግም የማሳሰቢያና ማበረታቻ ምክረ ሃሳቦች አበክረው እየቀረቡ ነው።
Published
By Amy Chien-Yu Wang
Presented by Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ክረምቱ እየተቃረበ ነው። የሕክምና ባለሙያዎችም በእንፍሉዌንዛና ኮሮናቫይረስ የተጠቁ ሰዎች የሕብረተሰብ ጤና ግልላግሎቱን ሊያጨናንቁት ይችሉ ይሆናል በሚል የይሆናል ዕሳቤ ከወዲሁ ራሳቸውን እያዘጋጁ ነው። በግለሰብ ደረጃ የራስንና የማኅበረሰብን ጤና ለመጠበቅ ቢያንስ የእንፍሉዌንዛውን ጥቃት ክትባት በመከተብ ለመቋቋም ጥረት ማድረግ እንደሚያስፈልግም የማሳሰቢያና ማበረታቻ ምክረ ሃሳቦች አበክረው እየቀረቡ ነው።