እኔ ክጉራጌ ባህል የሚያስደስትኝ አንዱ መተሳሰቡ ነው ማንም ሳያካፍል አይበላም ደሃ ነኝ ወይም ልጅ የለኝም ብሎ የሚጨነቅም የለም።
ወ /ሮ እቴቱ ትንሳኤ የሲድኒ ነዋሪ ሲሆኑ የመስቀልን በአል ባህሉን ጠብቀው ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንደሚያከብሩት ገልጸውልናል ።
Share

Published
Updated
By Martha Tsegaw
Source: SBS
Share this with family and friends
ወ /ሮ እቴቱ ትንሳኤ የሲድኒ ነዋሪ ሲሆኑ የመስቀልን በአል ባህሉን ጠብቀው ከወዳጅ ዘመዶቻቸው ጋር እንደሚያከብሩት ገልጸውልናል ።