የንግድ ፈቃድ ለማግኘት፣ የቤት ኪራይ ችግርዎን ለመፍታት ወይም የቤተሰብ ድጋፍ ለማግኘት ማን ሊያግዝዎ እንደሚችል ያውቃሉን? ከፌደል፣ ካሮልና አቢር ታሪኮች የአውስትራሊያ ሶሶት የመንግሥት ደረጃዎች እንደምን እንደሚሠሩ ይረዱ። የአካባቢ፣ ክፍለ ሃገር ወይም ግዛትና የፌዴራል መንግሥታት ኃላፊነት ምን እንደሆነና ለእገዛ ወዴት ማምራት እንዳለብዎት ይወቁ።
በመጀመሪያው አውስትራሊያ እንደምን እንደምትተገብር ክፍለ ዝግጅት፤ ፌደል የንግድ ሥራ መጀመር ትሻለች፣ ካሮል ያልተፈታ የቤት ኪራይ ውዝግቡ ዕልባት እንዲበጅለት ይሻል፣ አቢር ቤተሰቡን ለመደጎም እርዳታን ይፈልጋል።
የእነሱ ታሪኮች የአውስትራሊያ መንግሥት ሶስት ደረጃዎች የእርስዎን የዕለት ተዕለት ሕይወት እንደምን እንደሚቀርፁትና ተገቢውን እርዳታ ሊያደርግልዎ የሚችለው ለይቶ ማወቁ እንደምን እገዛን ለማግኘት እንደሚረዳዎ ግንዛቤን ያስጨብጣል።
በቀጣይነት ቀራቢ፤ የፓርላማ፣ የመንግሥት ሥራ አስፈፃሚና ፍርድ ቤቶች እንደምን የአውስትራሊያ ሕጎችን እንደምን እንደሚቀርፁ፣ እንደሚያስፈፅሙና ግብር ላይ እንደሚያውሉ ይረዱ፤ የተጣለብዎትን መቀጮ ሲቃረኑ ምን እንደሚከስትም ይወቁ።
አውስራሊያ እንደምን እንደምተገብር በ60 ቋንቋዎች ተሰናድቶ ይገኛል።
Credits:
How Australia Works is a podcast from SBS Audio and Australia Explained.
Host: L-FRESH The LION
Research and journalism: Gonzalo Aguirregomezcorta
Sound design, mix, original music and theme: L-FRESH The LION
Law and civics consultant: Dr Jacinta Sassine, School of Law, Western Sydney University
Artwork and design: Francesco Ortiz and Yudai Urushima
Written, created and produced by: Josipa Kosanovic
Editor, Australia Explained: Roza Germian
Head of Educational and Essential Services, SBS Audio: Janine Googan
We acknowledge the Traditional Custodians of the lands across Australia where this podcast is made and heard. We pay our respects to Elders past and present and acknowledge Aboriginal and Torres Strait Islander peoples as the First Peoples of this continent.
Parliamentary Material Australian House of Representatives excerpts courtesy of the Parliament of Australia. Copyright Commonwealth of Australia. Used under Creative Commons licence, subject to applicable licence terms.

![[JPG]_How-Australia-Works_Ep1.jpg](https://assets.sbs.com.au/dims4/default/d1d4da1/2147483647/strip/true/crop/3200x1800+0+0/resize/1280x720!/quality/90/?url=https%3A%2F%2Fsbs-au-brightspot.s3.ap-southeast-2.amazonaws.com%2Fe9%2F46%2F56cf4ff54074a36476e0bcb73e13%2Fjpg-how-australia-works-ep1.jpg&imwidth=1280)
![[JPG]_How-Australia-Works_Ep0.jpg](https://assets.sbs.com.au/dims4/default/9a0f61e/2147483647/strip/true/crop/3200x1800+0+0/resize/1280x720!/quality/90/?url=https%3A%2F%2Fsbs-au-brightspot.s3.ap-southeast-2.amazonaws.com%2F8f%2F15%2F83a000db458f9fc153fde8cde907%2Fjpg-how-australia-works-ep0.jpg&imwidth=1280)



