SKIP TO MAIN CONTENT

ከወዲሁ ሥርዓተ ስሪቱ ውስጥ ተካትተዋል | አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር

[JPG]_How-Australia-Works_Ep0.jpg
Artwork and design by Francisco Ortiz Lozano and Yudai Urushima.

የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃንና ድጋፍን ሲሹ፤ ሲልም በውሳኔ ላይ ጥያቄን ለማንሳት ከተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቹ ውስጥ ከየት መነሳት እደሚችሉ አመላካች ነው።


Published

By Josipa Kosanovic

Presented by Kassahun Negewo

Source: SBS



Skip to podcast episode content

የአውስትራሊያ መንግሥታት፣ ሕጎችና ሕዝባዊ አገልግሎቶች እንደምን የእርስዎ የዕለት ተዕለት ሕይወት ላይ ተፅዕኖ አንዳላቸው? እውነተኛ ታሪኮችን ተመርኩዞ፤ ይህ መንደርደሪያ መረጃንና ድጋፍን ሲሹ፤ ሲልም በውሳኔ ላይ ጥያቄን ለማንሳት ከተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቹ ውስጥ ከየት መነሳት እደሚችሉ አመላካች ነው።


አውስትራሊያ እንደምን እንደምተገብር የአውስትራሊያ መንግሥት፣ ሕጎችና ሲቪክ ተሳትፎዎች እንደምን ሥራ ላይ እንደሚውሉ ግንዛቤ የማስጨበጫ መምሪያ ነው፤ የተነደፈውም የፍለስተኛና የተለያዩ ቋንቋ ተናጋሪ ማኅበረሰባትን ግምት ውስጥ በማስገባት ነው።

ተከታታይ ክፍለ ዝግጅቶቹ የአውስትራሊያን መንግሥት የሶስትዮሽ ደረጃዎች ይዳስሳሉ። የፓርላማ ሚናዎች፣ የመንግሥት ሥራ አስፈፃሚና ፍርድ ቤቶች፤ እንዲሁም ሕጎች እንደምን እንደሚቀረፁና እንደሚለወጡ። በታካታይነትም፤ እንደምን ጥያቄዎችን መጠየቅ፣ ስጋቶችዎን መግለፅና አተያይዎን ማጋራትንም ያብራራል።

ሁሉንም ክፍለ ዝግጅቶች በቋንቋዎ ያግኙ

በቀጣይነት ቀራቢ፤ በየዕለቱ ለሚጠቀሙባቸው አገልግሎቶች በየትኛው ደረጃ የሚገኝ መንግሥት ኃላፊነት እንደሁ ይረዱ።

አውስራሊያ እንደምን እንደምተገብር በ60 ቋንቋዎች ተሰናድቶ ይገኛል።

ሁሉንም ክፍለ ዝግጅቶች በቋንቋዎ ያግኙ


Credits:

How Australia Works is a podcast from SBS Audio and Australia Explained.

Host: L-FRESH The LION

Research and journalism: Gonzalo Aguirregomezcorta

Sound design, mix, original music and theme: L-FRESH The LION

Law and civics consultant: Dr Jacinta Sassine, School of Law, Western Sydney University

Artwork and design: Francesco Ortiz and Yudai Urushima

Written, created and produced by: Josipa Kosanovic

Editor, Australia Explained: Roza Germian

Head of Educational and Essential Services, SBS Audio: Janine Googan

We acknowledge the Traditional Custodians of the lands across Australia where this podcast is made and heard. We pay our respects to Elders past and present and acknowledge Aboriginal and Torres Strait Islander peoples as the First Peoples of this continent.

Parliamentary Material Australian House of Representatives excerpts courtesy of the Parliament of Australia. Copyright Commonwealth of Australia. Used under Creative Commons licence, subject to applicable licence terms.


Latest podcast episodes

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Stream now