Wongelawi Yemiru Tadesse Source: Suppliedወንጌላዊ የምሩ ታደሰ በሜልበርን የዘጸአት ወንጌላዊት በተክርስቲያን የ2013 አም የኢትዮጵያን አዲስ አመት አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት ያሳለፈነው ዘመን ሰላም ሩቅ የሆነበት በሰው ሰራሽ እና በወረርሽኝ ጭንቅ ያሳለፍነበት ነበር ፡፡ በአዲሱ ዘመን ዘር ቋንቋን መልክን ሳንለይ በጎ ነገርን እናደርግ ዘንድ እግዚአብሄር አዲስ ቀን ሰጥቶናልና መልካም ስራን ለማድረግ እንነሳ ሲሉ ተናግረዋል፡፡
Published
Updated
Presented by Martha Tsegaw
Source: SBS
Skip to podcast episode contentShare this with family and friends
ወንጌላዊ የምሩ ታደሰ በሜልበርን የዘጸአት ወንጌላዊት በተክርስቲያን የ2013 አም የኢትዮጵያን አዲስ አመት አስመልክተው ባስተላለፉት መልእክት ያሳለፈነው ዘመን ሰላም ሩቅ የሆነበት በሰው ሰራሽ እና በወረርሽኝ ጭንቅ ያሳለፍነበት ነበር ፡፡ በአዲሱ ዘመን ዘር ቋንቋን መልክን ሳንለይ በጎ ነገርን እናደርግ ዘንድ እግዚአብሄር አዲስ ቀን ሰጥቶናልና መልካም ስራን ለማድረግ እንነሳ ሲሉ ተናግረዋል፡፡