የ2012 ምልሰታዊ ምልከታ - የኢትዮጵያ ብዙኅን መገናኛ በለውጥ ማዕዘንና የሁከት አንደበት ዘርፎች26:06Solomon Goshu (L) and Tibebu Belete (R) Source: SG and TBኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (23.41MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ጥበቡ በለጠ - የአሃዱ ሬዲዮና ቴሌቪዥን ድርጅት ዋና ሥራ አስኪያጅና አቶ ሰለሞን ጎሹ የሚዲያ ሕግና ኮሙኒኬሽን ተጠባቢ የኢትዮጵያ ብዙኅን መገናኛን የ2012 ጉዞ ነቅሰው አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች ድኅረ - ለውጥ የኢትዮጵያ ብዙኃን መገናኛ ሚና የሚዲያ ዘርፍ ተግዳሮቶችአዎንታዊና አሉታዊ አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodes"ኢትዮጵያ ውስጥ የሁሉንም ክልልሎች ይሁንታ ለማግኘትና ዲሞክራሲም ሥር እንዲሰድ ለማድረግ ፕሬዚደንታዊ ሥርዓት ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የዳያስፖራ ማኅበረሰብ ውስጥ የሚታየው የሀገር ቤት ነፀብራቅ ነው፤ ሀገር ቤት ያለው ሁኔታ እየሰከነ ሲሄድ የዳያስፖራውም እንደዚያ ይሆናል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም"የኢኮኖሚ ዕድገት ኢትዮጵያዊነት እንዲለመልም ያደርጋል፤ ሕዝብ ኢትዮጵያዊነት የሚያስገኘውን ጥቅም እንዲያውቅ ማድረግ ያስፈልጋል" ዶ/ር ሰለሞን ኃይለማርያም2018 - አዲስ ዓመት፣ አውደ ዓመት፣ ዕንቁጣጣሽ