የቁራኛዬ ፊልም ፀሐፌና ዳይሬክተር - ዶ/ር ሞገስ ታፈሰ ታሪክ ቀመስ፣ የፍትሕና ፍቅር ዘርፈ ብዙ ቁርኝቶችን አሰናስሎ የያዘው ፊልሙን ከወቅቱ ሁነት ጋር በንፅፅሮሽ ያመላክታል። የ2022 መገባደጃ አስባብ በማድረግ በምለሰታዊ ምልከታ ደግመን አቅርበናል።
አንኳሮች
- የፍትሕ ፍለጋ ቁርኝት
- የፍቅር ንጥቂያ፣ እጦትና ፅናት
- የኢትዮጵያ ፊልም ኢንዱስትሪ እንቅስቃሴዎች፣ ተግዳሮቶችና ተስፋዎች
Share
LIVE, FREE and EXCLUSIVE

Published
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Share this with family and friends

