Dr Semahagn Gashu (L), Dr Yohannes Gedamu (C), Geletaw Zeleke (R) Source: Courtesy of SG, GZ, and YGዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ። ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ጂኦግራፊንና ቋንቋን መሠረት ያደረገ የመንትዮሽ ፌዴራሊዝም ሥርዓት አድርገን ሁለቱ በሕገ መንግሥቱ ስር በራሳቸው ምህዋር ላይ እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል” ይላሉ። ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ “ኢትዮጵያዊነትንና ብሔረተኝነትን በአንድነት እያራመድን የምንቀጥል አይመስለኝም። ሁለቱ ወደ መጠፋፋት ስለሚሄዱ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ብሔራዊ አንድነት እንዲኖር ነው። ሊያያዘን የሚችለው ገመድ ዜግነት ነው፤ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው” ሲሉ፤ ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ “በኢሕአዲግ አካቢቢ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው የሊሂቃን ስብስብ ከሌለ፤ የምንሰነዝራቸው ሃሳቦች ባዶ ሆነው ይቀራሉ። ኢሕአዲግ ራሱን ማነጽ አለበት” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።
Published
Updated
By Kassahun Seboqa Negewo
Source: SBS
Skip to podcast episode content
Share this with family and friends
ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ፤ በ Endicott ዩኒቨርሲቲ የሰብዓዊ መብቶችና ዓለም አቀፍ ሕግ መምህር፣ ደራሲ ገለታው ዘለቀና ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ፤ በ Georgia Gwinneett ዩኒቨርሲቲ የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፤ “የኢትዮጵያ የለውጥ አቅጣጫ ወዴት?” በሚለው የውውይት መድረካችን አጀንዳ ላይ ግለ አተያያቸውን ያንጸባርቃሉ። ደራሲ ገለታው ዘለቀ “ጂኦግራፊንና ቋንቋን መሠረት ያደረገ የመንትዮሽ ፌዴራሊዝም ሥርዓት አድርገን ሁለቱ በሕገ መንግሥቱ ስር በራሳቸው ምህዋር ላይ እንዲሆኑ ማድረግ ይቻላል” ይላሉ። ዶ/ር ሰማኸኝ ጋሹ “ኢትዮጵያዊነትንና ብሔረተኝነትን በአንድነት እያራመድን የምንቀጥል አይመስለኝም። ሁለቱ ወደ መጠፋፋት ስለሚሄዱ ቅድሚያ ሊሰጠው የሚገባው ብሔራዊ አንድነት እንዲኖር ነው። ሊያያዘን የሚችለው ገመድ ዜግነት ነው፤ ኢትዮጵያዊነት ብቻ ነው” ሲሉ፤ ዶ/ር ዮሐንስ ገዳሙ “በኢሕአዲግ አካቢቢ ፖለቲካዊ ቁርጠኝነት ያለው የሊሂቃን ስብስብ ከሌለ፤ የምንሰነዝራቸው ሃሳቦች ባዶ ሆነው ይቀራሉ። ኢሕአዲግ ራሱን ማነጽ አለበት” በማለት አተያያቸውን ያጋራሉ።