“እንኳን ለብርሃነ ትንሣኤው አደረሳችሁ፤ አደረሰን” - ብፁዕ አቡነ ሙሴ13:30Abune Mussie. Source: A.Mussieኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (18.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ብፁዕ አቡነ ሙሴ - በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተክርስቲያን የምዕራብ አውስትራሊያ አገረ ስብከት ሊቀጳጳስና የቅዱስ ሲኖዶስ አባል፤ የበዓለ ትንሣኤን ታሪካዊ አከባበርና የመልካም ምኞት መልዕክታቸውን ይገልጣሉ።ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች