በ2012 የኢትዮጵያ የለውጥ ጉዞ ስኬትና ተግዳሮቶች22:51Elias Wondimu (T- L) Neamin Zeleke (L), Dr Yohannes Gedamu (C) and (R) Source: PDኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (41.85MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ነዓምን ዘለቀ - የቀድሞው የአርበኞች ግንቦት 7 ከፍተኛ አመራርና የውጭ ጉዳይ ኃላፊ፣ ዶ/ር ዮሃንስ ገዳሙ - በGeorgia Gwinnett College የፖለቲካ ሳይንስ መምህር፣ አቶ ኤልያስ ወንድሙ - የፀሐይ አሳታሚ ድርጅት መሥራችና ባለቤት እንዲሁም የInternational Journal of Ethiopian Studies ኤዲተር፤ በሂደት ላይ ስላለው የኢትዮጵያ ለውጥ ሂደት ይናገራሉ።አንኳሮች የለውጥ ፈተናዎች ጅምር ስኬቶችስጋቶችና ተስፋዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች