“ከአሁን በኋላ በ21ኛው ክፍለ ዘመን በአመፅ የሚፈታ ችግር በአገራችን ምድር ላይ ይኖራል ብለን አንገምትም” - ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ16:06Dr Gebeyaw Tiruneh Source: GTኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.28MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በአማራና ኦሮሞ ፖለቲካ ድርጅት አመራሮች መካከል በአሥር አገራዊ አጀንዳዎች ላይ አብሮ ለመሥራት የተካሄደው የጋራ ስምምነት አስተባባሪ ዶ/ር ገበያው ጥሩነህ የውይይቱን ሂደት፣ ውጤትና የወደፊት ትልም አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የፖለቲካ ፓርቲዎች በኢትዮጵያ ታሪክ፣ ስለ የዛሬይቱ ኢትዮጵያና የወደፊት ራዕይ ያላቸው አተያይ የፖለቲካ ድርጅቶችንና ሕዝብን ያማከለ ብሔራዊ መግባባትአገራዊ ተስፋዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች