“የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝን እየተከላከልን ማስተማር እንችላለን” - የኢትዮጵያ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንቶች21:34Prof Tasew Woldehana (L), Dr Jemal AbaFita (T-R) and Dr Asrat Atsedeweyn (B-R) Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (13.86MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕሮፌሰር ጣሰው ወልደሐና - የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፣ ዶ/ር አሥራት አጸደወይን - የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንትና ዶ/ር ጀማል አባፊጣ - የጅማ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት በኮቨድ - 19 ወረርሽ ወቅት እንደምን የዩኒቨርሲቲ በሮቻቸውን ለተማሪዎቻቸው ለመክፈት ስንዱ እንደሆኑ ይናገራሉ።አንኳሮች የተማሪዎች ቅበላ ቅድመ ዝግጅት የፈረቃ ትምህርት አሰጣጥታሳቢ የጸጥታ ችግሮች ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች