“ ቪክቶርያ በኮቪድ19 ደረጃ 4 ክልክላ ውስጥ ብትሆንም በቪክቶርያ የሴቶች ህብረት አመርቂ ስራዎችን እየሰራ ነው ለማለት ያስደፍራል ” ዶ/ር እማዬነሽ ስዮም22:08LR-Tsigereda ,Hana and Dr Emayenesh Source: Dr Emayeneshኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (40.55MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android በተለይ በኮቪድ19 ወቅት እየጨመረ የመጣውን የቤተሰብ አመጽን እና በሴቶች ላይ የሚደርሰውን ጥቃት ለመቀነስ ምን መደረግ አለበት በሚሉት ዙሪያ ለአባለቱ መረጃዎችን እና የተለየዩ ድጋፎችን ሲያቀርቡ እንደቆየ ዶ/ር እማዬነሽ ስዮም በቪክቶርይ የሴቶች ህብረት ፕሬዝደንት፤ ጽጌረዳ መኮንን የህብረቱ ምክትል ፕሬዝደንት እና ሃና ታደሰ የህብረቱ ጸሃፊ ገልጸውልናል ፡፡አያይዘውም በቪክቶርያ በመንግስት የተቀመጠው የደረጃ 4 ክልከላ በየግላቸው ያሳያቸውንና ያስተማራቸውን የህይወት ልምድ ገልጸውልናል ፡፡ ከዚህ በተጨማሪም “ በቅርቡ ጤናማ የቤተሰብ ግንኙነት ለጤናማና ለጠንካራ ማህበረሰብ ” በሚል ርእስ ስለሚያዘጋጁት የመረጃ ልውውጥ መርሃ ግብር ነግረውናል ፡፡ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች