“ የተሰጠን እውቅና እና ሽልማት ከማህበረሰባችን በመምጣቱ ዋጋው ከሁሉ የላቀ ነው”- በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት የዘንድሮ ተሸላሚዎች

EWAV Mother's day award winners

Helina Lakew (L-L), Lidya Tessema (T-R), and Nahom Kidane (B-R).Source Helina,Lidya,Nahom Source: Helina, Lidya, Nahom

በቪክቶሪያ የኢትዮጵያውያን ሴቶች ህብረት በወጣት አመራር ፤ በከፍተኛ የትምህርት ውጤት እና በስፖርት ላቅ ላሉ ወጣቶች እውቅናን ለወጣት ሊድያ ተሰማ ፤ ወጣት ህሊና ላቀው እና ወጣት ናሆም ኪዳኔ የተሰጣቸው እውቅና እና ሽልማት ከራሳቸው ማህበረሰቡ መምጣቱ ዋጋው ከሁሉ የላቀ ነው ሲሉ ተናግረዋል ፡፡



Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now