ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ - ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ26:06Ethiopian students (L) and Prof Ephraim Isaac (R). Source: E. Isaacኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (27.07MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ፕ/ር ኤፍሬም ይስሐቅ የመጀመሪያው የኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ማኅበር በሰሜን አሜሪካ ፕሬዚደንት፤ ስለ ማኅበሩ አመሠራረት፣ የአገር ፍቅር ስሜትና የተማሪዎች ንቅናቄ አጀማመር ያወጋሉ። “ራዕያችን ኢትዮጵያ የአፍሪካ መሪ ትሆናለች የሚል ነበር” ሲሉ በምልሰት ያነሳሉ።አንኳሮች የሰሜን አሜሪካ ኢትዮጵያውያን ተማሪዎችና ኢትዮጵያዊነትየብሔራዊ ፊደል ሠራዊት ምሥረታየተማሪዎች አብዮታዊ ንቅናቄ ጥንሰሳShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች