ምርጫ 2013“ቀዳሚ ትኩረታችን ሰብዓዊ መብቶችን የሚያስጠብቅ መንግሥት ለመመሥረትና በአስተሳሰቡ ነፃ የሆነ ኅብረተሰብ ለማፍራት ነው” - ኑር ፋቱሊ09:15Ahmed Mohamed Muhumed (Nuur Faatule). Source: Nuur Faatuleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.22MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አሕመድ መሐመድ ሙሑመድ (ኑር ፋቱሊ) - የኦጋዴን ብሔራዊ ነፃነት ግንባር (ኦብነግ) ሥራ አስፈጻሚ ኮሚቴ አባልና የአዲስ አበባ ቢሮ ኃላፊ፤ ኦብነግ በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ ስላቀረባቸው ዕጩዎችና ይዞ ስለቀረባቸው የፖሊስ አማራጮች ይናገራሉ። ለባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን የኢትዮጵያን እንገንባ ጥሪ ያቀርባሉ።አንኳሮች አማራጭ ፖሊሲዎችየጸጥታና ደህንነት አሳሳቢነትየምርጫ ውጤትን ስለመቀበልShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች