“የዓለም አቀፍ ማኅበረሰቡ ከሰብዓዊነት አኳያ የሚፈተንበት ጊዜ ላይ ደርሷል” አምባሳደር ሙክታር ከድር

Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia.

Dr Muktar Kedir, Ethiopian Ambassador to Australia. Source: M.Kedir

ዶ/ር ሙክታር ከድር በአውስትራሊያና ኒውዚላንድ የኢፌዴሪ ልዩ ልዑክና ባለሙሉ ስልጣን አምባሳደር፤ በፖለቲካዊ መፍትሔ ፍለጋ፣ የዓለም አቀፉን ማኅበረሰብና የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶችን መቀነስ ጉዳይ አስመልክተው ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  •  ለትግራይ ቀውስ ፖለቲካዊ መፍትሔ
  • ዓለም አቀፍ የሎቢና ሕዝብ ግንኙነት ሥራዎች
  • የኢትዮጵያ መንግሥት ገፅታ በዓለም አቀፉ ማኅበረሰብ ዓይኖች
  • የኢትዮጵያ ኤምባሲዎችና ቆንስላ ጽሕፈት ቤቶች
     

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now