“በዳያስፖራው ማኅበረሰብና መንግሥት መካከል ያለውን ግንኙነት ውጤታማ ለማድረግ በርካታ ሥራዎች መሠራት አለባቸው” አሰፋ በቀለና አዳሙ ተፈራ11:22New U.S. citizen Selamawit Berhane, originally from Ethiopia, takes a selfie following a special World Refugee Day naturalization ceremony on June 17, 2021. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (9.91MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አሰፋ በቀለ፤ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ብላክታውን ፖሊስ መድብለባህል ማኅበረሰብ አገናኝ መኮንን እና አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማሕበር ፕሬዚደንት፤ ድኅረ ምርጫ 2013 ቀዳሚ ሊሆኑ ስለሚገቡ ዋነኛ ብሔራዊ አጀንዳዎችን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የሥራ ፈጠራዓለም አቀፍ ግንኙነትየዳያስፖራ ማኅበረሰብ አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ