“ለመከላከያ ግንባታ የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎት መጀመር አለበት” አሰፋ በቀለና አዳሙ ተፈራ13:16Adamu Tefera (L) and Assefa Bekele (R). Source: A.Tefera and A.Bekeleኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (11.46MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ አሰፋ በቀለ፤ የቀድሞው የኒው ሳውዝ ዌይልስ ብላክታውን ፖሊስ መድብለባህል ማኅበረሰብ አገናኝ መኮንን እና አቶ አዳሙ ተፈራ፤ የቀድሞው የቪክቶሪያ ኢትዮጵያውያን ማኅበረሰብ ማኅበር ፕሬዚደንት፤ ድኅረ ምርጫ 2013 ቀዳሚ ሊሆኑ ስለሚገቡ ዋነኛ ብሔራዊ አጀንዳዎችን አስመልክተው ግለ አተያያቸውን ያጋራሉ።አንኳሮች የብሔራዊ ውትድርና አገልግሎትአገር አቀፍ ሥርዓተ ትምህርትየምጣኔ ሃብት ግንባታShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች