ምርጫ 2013 “ኅብረ ብሔራዊ ፌዴራል ሥርዓት ላይ የተመሠረተ አገረ መንግሥት የመገንባት ሂደትን በዋናነት መሠረት አድርገን እንሠራለን” – ዳርዳር ብርሃኑ14:11Supporters attend Prosperity Party's election campaign rally ahead of the upcoming June 5 general election, in Addis Ababa, Ethiopia. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (12.62MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android አቶ ዳርዳር ብርሃኑ - ለዘንድሮው የሰኔ 14ቱ አገር አቀፍና የክልል ምርጫዎች 2804 ዕጩዎችን ያሰለፈው የብልፅግና ፓርቲ የምርጫ ክትትል ኃላፊ ናቸው። ፓርቲያቸው ሕዝባዊ ይሁንታን አግኝቶ መንግሥት ለማቆም ከበቃ ከነደፋቸው የተቋማት ግንባታ ትልሞች አንዱ “የኢትዮጵያን ጥቅም፤ የዜጎችን ክብር የሚያስጠብቁ የውጭ ግንኙነት ተቋማትን እንገነባለን ብለን ይዘናል” ይላሉ።አንኳሮች ዋነኛ ቀዳሚ አገራዊ አጀንዳዎችሕገ መንግሥት የማሻሻል ዕሳቤዎችና ብሔራዊ አንድነትየብልፅግና ፓርቲ ጥንካሬ ድክመቶችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች