ምርጫ 2013 “ትልቁ ትኩረታችን ብሔራዊ ትብብር፣ ዕርቅና ሰላምን ዕውን ማድረግ ነው” – ዶ/ር አብዱልቃድር አደም09:38Dr Abdulqadir Adem. Source: A.Ademኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.31MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አብዱልቃድር አደም - የነፃነትና እኩልነት ፓርቲ ሊቀመንበር ናቸው። ፓርቲያቸውን በዘንድሮው የ2013 አገራዊ ምርጫ 604 ዕጩ የምክር ቤት አባላትን አሰልፏል። ለፓርቲያቸው ምሥረታ ገፊና ሳቢ ምክንያቶች ያሏቸውንም አንስተው ያስረዳሉ።አንኳሮች ተግዳሮቶችና ስኬቶችየምርጫ መሰናዶዎችና አማራጭ ፖሊሲዎችሰላምና መረጋጋትShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች