“የንጉሥ ሚካኤል የግብር አዳራሽ “አይጠየፍ” የተባለው የንጉሡ ሹመኞች፣ ካህናት፣ ድሆችና የአካል ጉዳተኞች ሁሉ ግብር ይበሉበት ስለነበር ነው” ዶ/ር አሰፋ ባልቻ15:03Ayteyefe Hall (L) and Dr Assefa Balcha (R). Source: A.Balchaኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (8.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አሰፋ ባልቻ፤ የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት ናቸው። በቅርቡ በየሩብ ዓመት በሚታተመው Journal of Afroasiatic Languages, History andCulture ላይ ለኅትመት ስላበቁት “Historic Ayteyefe Hall: An Imposing Artchitectural Piece in Dessie, Ethiopia” ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች የአይጠየፍ አዳራሽ ግንባታ ሂደትስያሜየግብር አዳራሹ ግልጋሎትShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች