የወሎን ዝንቅ ማንነት እንደምን ለጎሣ ፖለቲካ ማርከሻና ለኢትዮጵያ አንድነት መታደጊያ ማዋል ይቻላል?22:58Dr Assefa Balcha. Source: AB Negewoኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (20.88MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አሰፋ ባልቻ - የቀድሞው የወሎ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዚደንት፤ የወሎ ዘርፈ ብዙ አርአያ በዝሃነትን እንደምን ለተቀረው የኢትዮጵያ ክፍል በአብነት ቀርጾ አገራዊነት ማላበስ እንደሚቻል የጥናትና የኑሮ ተሞክሯቸውን አጣቅሰው ይናገራሉ።አንኳሮች የወሎ ታሪካዊ ዝንቅነት መነሻዎችበዝሃነት በአንድነት፤ አንድነት በበዝሃነትምክረ ሃሳቦችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች