“የዕምቦጭ አረምን ከ85 እስከ 90 ፐርሰንት ከጣና ሐይቅ ወደ ዳር ማስወጣት ተችሏል” - ዶ/ር አያሌው ወንዴ13:01Lake Tana. Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (7.65MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር አያሌው ወንዴ - የጣና ሐይቅና የሌሎች ውኃ አካላት ጥበቃና ልማት ዋና ሥራ አስኪያጅ፤ የጣናን ሕልውና ስለፈተነው የዕንቦጭ አረም ምንጠራ ሂደትና ተደቅነው ስላሉ ስጋቶች ያነሳሉ። “በጣና ሐይቅ ላይ የተነጠፈውን አረም ከቦታ ወደ ቦታ እንዳይዘዋወር ማድረግ ተችሏል። ይህ ማለት ግን ከሐይቁ ዳር አከማቸነው እንጂ አረሙ ሙሉ ለሙሉ ተወግዷል ማለት አይደለም። የአረሙ ክምችት ተጓጉዞ እንዲርቅ ለማድረግ የገንዘብ ችግር አለብን ” ይላሉ።አንኳሮች የዕንቦጭ አረምን የማስወገድ ጥረቶችና ስኬቶችዕንቦጭን በክረምት የመከላከል ተግዳሮትለጣና ትድግና የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን አስተዋፅዖዎችShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ