“ምርጫውን ያሰብነው እንደ መፍትሔ ሳይሆን እንደ አማራጭ መንገድ ነው” - ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ19:50Dr Enawgaw Mehari. Source: E.Mehariኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (17.95MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር እናውጋው መሃሪ - የሕዝብ - ለሕዝብ ኢትዮጵያ ሊቀመንበርና ዶ/ር ታሪኩ ተሻለ፤ ሰሞኑን ከ70 ኢትዮጵያውያን ምሁራን ጋር አብረው ስላወጡት “ለአገር የመቆም ጥሪ” መግለጫ ፍሬ ዕሳቤዎች ያስረዳሉ።አንኳሮች የአገር ማዳን ጥሪ ትኩረቶችየዘር ፖለቲካ አሉታዊ ተፅዕኖዎችና የቀውስ መንሥኤነትየምርጫ 2013 ፋይዳዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች