“የምግብ ዋስትናና ረሃብን ለመፍታት ብዙ ጊዜ መፍትሔው ፖለቲካዊ ስለሆነ፤ ቀጥታ ፖለቲካዊ ጣልቃ ገብነት ያስፈልጋል” ዶ/ር ገበያው አምበሉ36:50Dr Gebeyaw Ambelu Degarge Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (24.11MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ገበያው አምበሉ ደግአርጌ በኒውዝላንድ ሊንከን ዩኒቨርሲቲ የቱሪዝምና ልማት ተመራማሪ፤ በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች ኔትዎርክ አባል፤ ባደጉና በማደግ ላይ ባሉ አገራት ስላሉ የምግብ ዋስትና፣ ረሃብና ድህነትን አስመልክተው ይናገራሉ።አንኳሮች የዓለም ምግብ ፕሮግራም የ2020 ኖቤል ሰላም ሽልማት ፋይዳዎችየኮሮናቫይረስና አንበጣ ወረርሽኝ አሉታዊ የምግብ ዋስትና ተፅዕኖዎች በኢትዮጵያየድህነት ቅነሳ ስትራቴጂ በኢትዮጵያShareLatest podcast episodesጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልባኒዚን ጨምሮ በርካታ መሪዎች ለቦንዳይ የሽብር ጥቃት ሐዘናቸውን እየገለጡ ነውየተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ዋና ፀሐፊ ኢትዮጵያና ኤርትራ ሩብ ክፍለ ዘመን ያስቆጠረውን የአልጀርስ የድንበር ስምምነት እንዲያከብሩ ጥሪ አቀረቡጠቅላይ ሚኒስትር አንቶኒ አልበኒዚ ታዳጊ ወጣት አውስትራሊያውያን በጋውን ያለ ማኅበራዊ ሚዲያ በደስታ እንዲያሳልፉ አሳሰቡየኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ ምርጫ ግንቦት 24 ቀን 2018 እንዲሆን ቀን ተቆረጠ