ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ - ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው23:18Dr Getachew Begashaw. Source: G.Begashawኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (42.69MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ጌታቸው በጋሻው - የቀድሞው የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፕሬዚደንት፤ ስለ ኅብረቱ ምሥረታ፣ የለውጥ እንቅስቃሴዎች፣ ኢትዮጵያዊ ብሔረኝነት፣ የጎሣ ፖለቲካ ጥንሰሳና ጅማሮዎችን ነቅሰው ያነሳሉ። በ2016 ተላልፎ ዳግም የቀረበ ነው።አንኳሮች ቅድመ አብዮትና ድኅረ አብዮት የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ጥያቄዋለልኝ መኮንንና የማንነት ፖለቲካ እስከ መገንጠልየአዲስ አበባ ተማሪዎች ኅብረት ለፖለቲካ ፓርቲዎች መፈጠርና ለ66ቱ ሕዝባዊ አብዮት መከሰት የነበረው ሚናShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች