ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ - በፍሊንደርስ ዩኒቨርሲቲ የተላላፊ በሽታዎች ተመራማሪ፤ዶ/ር ፍሳሃ ኃይለ ተስፋይ - በዲኪን ዩኒቨርሲቲ ተላላፊ ያልሆኑ በሽታዎች ተመራማሪ፣ በትግራይ በፌዴራልና የክልል መስተዳድር መካከል የተከሰተው ወታደራዊ ግጭት በራሳቸውና በቤተሰባቸው ላይ ያሳደራቸውን ተጽዕኖዎች አስመልክተው ይናገራሉ፡፡
ኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛ
“በትግራይ ጦርነቱ ከተጀመረበት ቀን ጀምሮ በትኩስ ኃዘን ላይ ነን” ዶ/ር ኃይላይ አብርሃ
Dr Fisaha haile Tesfay (L) and Dr Hailay Abrha Source: Supplied