“ባለፈው ወር በአማካይ በቀን እስከ ሁለት ሺህ ሰዎች በቫይረሱ ሲያዙ፤ አንድ ሺህ ፅኑ ህሙማን ሬኮርድ አድርገናል” - ዶ/ር ሚዛን ኪሮስ21:06Medical staff check the monitor for the status of a patient infected with COVID-19 at the Intensive Care Unit (ICU). Source: Gettyኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (18.33MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሚዛን ኪሮስ - በኢትዮጵያ ጤና ሚኒስቴር የኮቨድ-19 ብሔራዊ ግብረ ኃይል አስተባባሪ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ እየተስፋፋ ስላለው የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ አሳሳቢነት ያስገነዝባሉ።አንኳሮች በቀን በአማካይ በኮሮናቫይረስ ተጠቅተው ለሞት የሚዳረጉ ህሙማን ቁጥር የኮሮናቫይረስ ወረርሽኝ ህዝባዊ ግንዛቤ ደረጃዎችጥናታዊ ግኝቶችና የመከላከል ዘመቻዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች