ከኢትዮጵያውያን ተማሪዎች ንቅናቄ እስከ ብልፅግና ፓርቲ፤ የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ)13:46Dr Mohamed Kheir Omer. Source: MK.Omerኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and SubscribeApple PodcastsYouTubeSpotifyDownload (14.43MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር መሐመድ ከሂር ዑመር - የኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ) እንደምን በካይሮ እንደተመሠረተና ታሪካዊ የትግል ጉዞውን አንስተው ይተርካሉ። ዶ/ር መሐመድ “The Dynamics of an UNFINISHED AFRICAN DREAM – ERITREA: ANCIENT HISTORY TO 1968” መጽሐፍ ደራሲ ናቸው። ቃለ ምልልሱ ዳግም የቀረበ ነው።አንኳሮች ኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ) መሥራቾችየትጥቅ ትግል ጅማሮና መንስኤዎችኤርትራ ነፃ አውጪ ግንባር (ጀብሃ) መከፋፈልና ኤርትራ ሕዝብ ነፃ አውጪ ግንባር (ሻዕቢያ) ምሥረታ ShareLatest podcast episodesበሰባተኛው ሀገራዊ ምርጫ የሚወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች የምርጫ ምልክቶች ይፋ ሆነ"ጥሩ ተከታይ ሳይኖር ጥሩ መሪ ይኖራል ብሎ ማሰብ የማይመስል ነገር ነው፤ ጥሩ ተከታይን ማፍራትም የመሪው ተግባር ነው" ዶ/ር ታደሰ ብሩ#104 Talking about school exams | NAPLANየአፍሪካ ቀንድ ችግሮች ያለ ምንም ውጭያዊ ጣልቃ ገብነት በቀጣናው ሀገራት ሊፈታ እንደሚገባ የተርክዬ ፕሬዚደንት አሳሰቡ