“ኢትዮጵያ ከእኔ አትወጣም፤ እኔም ከኢትዮጵያ አልወጣም። ደሜ ውስጥ የሚፈሰው ኢትዮጵያዊነት ነው” - ዶ/ር መሐመድ አላአሚን ኑርሁሴይን24:30Dr Mohammed A. Nurhussein Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (19.96MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ኮ/ል መሐመድ አላሚን ኑርሁሴይን፤ በቅርቡ ግለ ታሪካቸውን አካትቶ በቀይ ባሕር አሳታሚ ድርጅት ለሕትመት ስለበቃው “Made in Ethiopia” መጽሐፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች ከአድዋ - ጎንደር - አዲስ አበባከቄስ ትምህርት ቤት እስከ ሐረር ጦር አካዳሚሙስሊምነት በ “ክርስቲያን ደሴት”ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች