ወደ ፍቺ እያመሩ መሆኑን እንደምን ማወቅ ይችላሉ?32:27Dr Mulatu Belayneh Source: Suppliedኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (59.42MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሙላቱ በላይነህ - የናታን የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት መሥራችና ሥራ አስኪያጅ፣ ደራሲ፣ የጋብቻና ቤተሰብ ምክር አገልግሎት ባለ ሙያ ስለ ትዳርና ፍቺ ይናገራሉ።አንኳሮች ለፍቺ የሚያበቁ ዋነኛ ምክንያቶችከፍቺ ውሳኔ ላይ ከመደረሱ በፊት ለፈቱ ወይም ሊታሰብባቸው የሚገቡ ቁልፍ ነገሮችተፋቺዎች ከፍቺ በኋላ ራሳቸውን ለአዲስ ሕይወት ጅማሮና ግንባታ እንደምን ሊያበቁ ይችላሉ?ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች