ምርጫ 2013“ኢትዮጵያውያን እንደ ሰው፣ እንደ ዜጋ፤ ይህን የደም ዘመን ማብቃት መቻል አለብን” ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው16:58Dr Seife-Selassie Ayalew. Source: SS.Ayalewኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.79MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሰይፈሥላሴ አያሌው - የእናት ፓርቲ ተጠባባቂ ፕሬዚደንት ናቸው። አገር አቀፍ ፓርቲያቸው ከተመሠረተ ከአንድ ዕንቁጣጣሽ ዕድሜ ባይኖረውም በዘንድሮው የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ከብልፅናና ኢዜማ ፓርቲዎች ቀጥሎ 600 ዕጩ ተወዳዳሪዎችን በማቅረብ ሶስተኛው ትልቁ ፓርቲ ነው። ስለ ፓርቲያቸው የምሥረታ ሂደትና ዋነኛ ተልዕኮዎች ያስረዳሉ።አንኳሮች የእናት ፓርቲ ስያሜለኢትዮጵያ ወቅታዊ ችግሮች አማራጭ የመፍትሔ ትልሞችየአጭርና ረጅም ጊዜያት ብሔራዊ አጀንዳዎችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች