“በውጭ አገር የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን ለሚያደርጉልን ድጋፎች በጣም እናመሰግናለን” ዶ/ር ሰናይት በየነ08:07Dr Senait Beyene Source: S. Beyeneኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (7.4MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ሰናይት በየነ - የኢትዮጵያ ጤና ጥበቃ ሚኒስቴር ሚኒስትር ገዲብ አማካሪ፤ የባሕር ማዶ ኢትዮጵያውያንና ትውልደ-ኢትዮጵያውያን ለኮሮናቫይረስ መከላከያ ለሚውሉ የሕክምና ቁሳቁስ ልገሳዎች ያላቸውን ከፍተኛ ተነሳሽነትና ችሮታዎችን አንስተው ይናገራሉ።አንኳሮች የኮሮናቫይረስ መስፋፋት በኢትዮጵያየኢትዮጵያውያንና ትውልደ - ኢትዮጵያውያን ልገሳዎችለኮሮናቫይረስ መከላከያ የሚውሉ የሕክምና ቁሳቁሶች አላላክ መንገዶችShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች