“ኢትዮጵያዊነት ማለት ፅናት ነው፤ በፅናታችን ፈተናዎቻችንን እንወጣለን ብዬ አምናለሁ” - ሰብለወርቅ ታደሰ

Panel Discussion

Dr Sherif Seid (L) and Seblework Tadesse (R) Source: S.Seid and SW.Tadesse

ዶ/ር ሸሪፍ ሰይድ - በአውስትራሊያ ፌዴራል መንግሥት Clean Energy Regulator እና ወ/ሮ ሰብለወርቅ ታደሰ - በብሪስበን የደቡብ ማሕበረሰብ ሐብ ማኔጂንግ ዳይሬክተር፤ በወቅታዊው የኢትዮጵያ ጉዳዮች ላይ አተያያቸውን ያጋራሉ።


አንኳሮች


 

  • አሳሳቢና ተስፋ ሰጪ አገራዊ ጉዳዮች
  • የአንድነት ጥያቄ
  • የውጪ ኃይላት ተፅዕኖዎች ገፊና ሳቢ ምክንያቶች

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now