“ኢትዮጵያ ውስጥ ዜጎች በታሪክ የሚዘከሩበት የኒሻንና ሜዳል ማዕረጎች በሕግ ረቅቆ መውጣት አለበት እላለሁ” - ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ

Dr Tsegaye Degneh

Dr Tsegaye Degneh, recipient of the Order of Merit of the Federal Republic of Germany. Source: T.Degneh

ዶ/ር ፀጋዬ ደግነህ በአገረ ጀርመን የምጣኔ ሃብትና አስተዳደር ባለሙያ ናቸው። ጁን 10, 2021 የጀርመን ፕሬዚደንትን የክብር ኒሻን እንደምን ለመሸለም እንደበቁ ይናገራሉ።


አንኳሮች


 

  • የጀርመን ፕሬዚደንት ኒሻን የሚያጎናፅፈው ክብር
  • ሽልማቱ በግል ስላሳደረባቸው ስሜት
  • ለኢትዮጵያ የክብር ኒሻንና ሜዳል ሥርዓት ድንጋጌ ቀረፃ አስፈላጊነት

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now