“ኢትዮጵያ ከምዕራቡ ዓለም የገበያ ኢኮኖሚና ከቻይና የመዋቅር ለውጥ የምትማራቸው አሉ” ዶ/ር ፀጋዬ ተገኑ16:06Dr Tsegaye Tegenu. Source: T.Tegenuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (14.07MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ዶ/ር ፀጋዬ ተገኑ በስቶኮሆልም ዩኒቨርሲቲ የሕዝብ ዕድገት ተመራማሪ፤ በቅርቡ “Ethiopia’s Economy Needs Strategies and New Policy Design” በሚል ርዕስ ስላቀረቡት ጥናታዊ መጣጥፋቸው ይናገራሉ።አንኳሮች ለኢትዮጵያ አዲስ የምጣኔ ሃብት ፖሊሲ አስፈላጊነትከምዕራቡ ዓለምና ከቻይና ምጣኔ ሃብታዊ ዕድገት የልምድ ቀሰማየሕዝብ ቁጥር ብዛት ለምጣኔ ሃብት ጎጂ ወይስ ጠቃሚ?ShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች