አሁን ያሉ ክትባቶችን መከተብ ወይስ የተሻለ የክትባት ቴክኖሎጂን መጠበቅ?

COVID-19 Vaccine

Dr Wubshet Tesfaye (L), Dr Befikadu Wubshet (T-R) and Dr Daniel Erku (B-R) Source: W. Tesfaye, D. Erku and B. Wubshet

በአውስትራሊያ የኢትዮጵያውያን ተመራማሪዎች አውታረ መረብ አባላት ዶ/ር ውብሸት ተስፋዬ - በካንብራ ዩኒቨርሲቲ የመድኃኒት አጠቃቀም ተመራማሪ፣ ዶ/ር በፈቃዱ ውብሸት - በኩዊንስላንድ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፣ ዶ/ር ዳንኤል ዕርቁ - በግሪፊዝ ዩኒቨርሲቲ የፋርማሲ፣የጤና አገልግሎትና ምጣኔ ሃብት ተመራማሪ፤ ክትባቶችን አስመልክቶ ተከስተው ያሉ ብዥታዎችንና የክትባት ማመንታቶችን አንስተው ያስረዳሉ።


አንኳሮች


 

  • ለክትባት ክተባ የማመንታት መንስኤዎችና አመኔታን የማስረፅ ጥረቶች
  • የፋይዘርና አስትራዜኒካ ክትባቶች ኮሮናቫይረስን የመከላከል አቅምና የጎንዮሽ ጉዳቶች
  • የኮሮናቫይረስ ክትባትን የተከተቡ ሰዎች በቫይረሱ ሊጠቁ ይችላሉን?

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now