“በጣም መቀደስና መወደስ ያለባቸው ጠቅላይ ሚኒስትር በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተወቀሱና እየተረገሙ ያሉት ለምንድነው?” ዶ/ር ዮናስ ብሩ

Dr Yonas Biru.

Dr Yonas Biru. Source: Y.Biru

ዶ/ር ዮናስ ብሩ የቀድሞው የዓለም ባንክ ሉላዊ ምጣኔ ሃብት ንፅፅር ምክትል ሥራ አስኪያጅ፤ ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ ፕሮፌሽናል ሎቢና የሕዝብ ግንኙነት በጀትን በጅታ መጠቀም ባለመቻሏ ገጥመዋታል ያሏቸውን ጉዳቶች ዋቤ ነቅሰው ይናገራሉ። ከቶውንም ኢትዮጵያ ዓለም አቀፍ የሕዝብ ግንኙነትን ብትጠቀም ኖሮ የትግራይ ጦርነትም ባልተነሳ ነበር የሚል አመኔታቸውን ያንፀባርቃሉ።


አንኳሮች


 

  • የዓለም አቀፍ ሎቢና ሕዝብ ግንኙነት ሚናና ጠቀሜታ
  • ኢትዮጵያና የሕዝብ ግንኙነት በጀት
  • ኢትዮጵያ ላይ የደረሱ አሉታዊ ገፅታዎች

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now