“የሴቶች አስተዋፅዖ መናቅ የለበትም፤ የሴቶች መብቶች መከበር አለባቸው” - ኢ/ር ሰፋኒት መንግሥቱ20:30Sefanit Mengistu. Source: S.Mengistuኤስ.ቢ.ኤስ አማርኛView Podcast SeriesFollow and Subscribe Apple Podcasts YouTube Spotify Download (37.54MB)Download the SBS Audio appAvailable on iOS and Android ኢንጂነር ሰፋኒት መንግሥቱ - እንደምን በከፍተኛ ማዕረግ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ለመመረቅ እንደበቃች፣ የሥራ ዓለም ሕይወት፣ የሴትነት ፈተናዎችና መብቶችን አስመልክታ ትናገራለች።አንኳሮች የሙያ መስክ መረጣየሥራ ዓለም ተግዳሮቶችና ዕድሎችየሴቶች መብቶችና የገሃዱ ዓለም ዕውነታShareLatest podcast episodes"የሐበሻ ማኅበረሰብ መጥቶ ቢያየኝ፤ ቢደግፈኝ ደስ ይለኛል። ሁሉም ሰው የራሱ የሆነ ነገር የሚያገኝበት ትዕይንት ነው" ሶሊያና እርሴፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ የኢራን-እሥራኤል-ዩናይትድ ስቴትስ ተኩስ አቁምን ላልተወሰነ ጊዜ አራዘሙየኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ እስከ ሚያዝያ 9 ቀን 2018 ድረስ 47 ሚሊዮን የሚጠጉ መራጮች መመዝገባቸውን አስታወቀዩናይድ ስቴትስ የኢራንን መርከብ በቁጥጥሯ ስር አዋለች፤ ኢራን የአፀፋ እርምጃ እወስዳለሁ አለች