“እነ እስክንድር እሥር ቤት ሆነው ለምርጫ እንዲወዳደሩ በሕግ በመወሰኑ እንደ ፓርቲ ትልቅ አገራዊ ደስታ ነው የተሰማን” - ገለታው ዘለቀ

 Eskinder Nega

Members of the local Ethiopian Community hold up a poster of activist Eskinder Nega during a protest at the US State Department on Sept 2020 in Washington, DC. Source: Getty

አቶ ገለታው ዘለቀ - በዘንድሮው አገር አቀፍ ምርጫ በአዲስ አበባ 23ቱም ክፍለ ከተሞችና በ137 የክልል ምክር ቤት ወንበር መወዳደሪያዎች ዕጩዎችን ያሰለፈው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ ቢሮ ኃላፊ ናቸው። “ከአገር በላይ ምንም ነገር የለም፤ ፓርቲም፣ ብሔርም የምንላቸው ነገሮች የሚስተናገዱት በአገር ጥላ ስር ነው። ፓርቲዎች ወደዚያ ከፍታ መምጣት አለባቸው” ይላሉ።


አንኳሮች


 

  • የምረጡኝ ዘመቻ ከእሥር ቤት
  • ዋነኛ የምርጫ አጀንዳዎች
  • የአዲስ አበባ ራስ ገዝ ጥያቄ
  • የባሕር ማዶ ነዋሪ ኢትዮጵያውያን ድጋፍ ለባልደራስ

Share

Follow SBS Amharic

Download our apps

Watch on SBS

SBS World News

Take a global view with Australia's most comprehensive world news service

Watch now